የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ድርጅት በዚካ ያወጣው አዲስ ማስጠንቀቅያ
በቫይረሱና ማይክሮሴፋሊ (microcephaly) በመባል በሚታወቀው የነርቭ ስርዓት መዛባት በሚያስከትለው፥ ሕጻናት ከተለመደው ተፈጥሮ ውጭ አነስተኛ ጭንቅላት ይዘው በሚወለዱበት የሕመም ሁኔታ መካከል ያለውን ቁርኝት የሚያረጋግጠው ጥናት ሙሉ በሙሉ ያለመቋጨቱ ቢታወቅም፤ ቁጥራቸው የበዙ ሕጻናት ለህመሙ የተዳረጉበትን ሁነት ግን ቸል ማለት አይቻልም። በግብረ ሥጋ አማካኝነት እንደሚተላለፍ ከተዘገበ ወዲህ ብሔራዊ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ድርጅት አዲስ ማስጠንቀቅያ አውጥቷል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች