የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ድርጅት በዚካ ያወጣው አዲስ ማስጠንቀቅያ
በቫይረሱና ማይክሮሴፋሊ (microcephaly) በመባል በሚታወቀው የነርቭ ስርዓት መዛባት በሚያስከትለው፥ ሕጻናት ከተለመደው ተፈጥሮ ውጭ አነስተኛ ጭንቅላት ይዘው በሚወለዱበት የሕመም ሁኔታ መካከል ያለውን ቁርኝት የሚያረጋግጠው ጥናት ሙሉ በሙሉ ያለመቋጨቱ ቢታወቅም፤ ቁጥራቸው የበዙ ሕጻናት ለህመሙ የተዳረጉበትን ሁነት ግን ቸል ማለት አይቻልም። በግብረ ሥጋ አማካኝነት እንደሚተላለፍ ከተዘገበ ወዲህ ብሔራዊ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ድርጅት አዲስ ማስጠንቀቅያ አውጥቷል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 18, 2024
የኢትዮጵያ መንግሥት የባለድርሻዎችን ተሳትፎ በማሳደግ ቀውሶችን ለመፍታት ቃል ገባ
-
ኤፕሪል 18, 2024
የፕሬዚዳንት ባይደንና የትራምፕ የዲፕሎማሲ አያያዞች በንጽጽር ሲታዩ
-
ኤፕሪል 18, 2024
የባይደን የምረጡኝ ዘመቻ እና የትረምፕ የፍርድ ቤት ሳምንታዊ ውሎዎች
-
ኤፕሪል 18, 2024
ዋላዩ የኦሃዮ ግዛት ድጋፍ ወደ ወግ አጥባቂ ፕሬዚዳንታዊ እጩዎች እያጋደለ ነው
-
ኤፕሪል 18, 2024
የኦሮሞ እና የትግራይና ማኅበረሰብ አባላት ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ አካሄዱ
-
ኤፕሪል 18, 2024
በእስራኤሉ ቀውስ ባይደንና ትራምፕ የመራጩን ድጋፍ ለማግኘት እየተፈካከሩ ነው