በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞሮኮ ባለስልጣናት በፓሪስ ጥቃት የተጠርጠረውን ቢልጂያዊ ማሰራቸው ታወቀ


ባለፈው ህዳር ወር ፓሪስ ውስጥ አንድ መቶ ሰላሳ ሰዎች ከገደሉት አጥቂዎች ጋር ግንኙነት ያለው ቢልጂያዊ ተጠርጣሪ ማሰራቸውን የሞሮኮ ባለስልጣናት አስታወቁ። የሞሮኮ የአገር አስተዳደር ባወጣው መግለጫ ከአንዳንዶቹ የፓሪሱ ጥቃት ኣድራሾች ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው ሲሉ የገለጹትን ተጠርጣሪ ካዛብላንካ ከተማ አቅራቢያ ብሉዋል።

XS
SM
MD
LG