በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መድረክ በኦሮሚያ ግጭቶች የተገደሉት ቁጥር ሰማንያ ስድስት ደርሷል ይላል

መድረክ
መድረክ

ህጋዊና ሰላማዊ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማስቆም እየተፈፀሙ ያሉ ግድያዎችና አፈናዎች ይቁሙ፤ በወንጀል የተሣተፉም ለፍርድ ይቅረቡ - ሲል ተቃዋሚው መድረክ ጥያቄ አቀረበ።

በየነ ጴጥሮስ - ፕሮፌሰር /የመድረክ ሊቀመንበር/ -ፎቶ - ፋይል

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ህጋዊና ሰላማዊ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማስቆም እየተፈፀሙ ያሉ ግድያዎችና አፈናዎች ይቁሙ፤ በወንጀል የተሣተፉም ለፍርድ ይቅረቡ - ሲል ተቃዋሚው መድረክ ጥያቄ አቀረበ።

የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አመራር አባላት ዛሬ በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 86 መድረሱን አስታውቀዋል።

የስም ዝርዝራቸውንም ለመገናኛ ብዙኃን አሠራጭተዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ለግድያዎቹ ተጠያቂ የሚያደርገው «የጥፋት ኃይሎች» የሚላቸውን ተቃዋሚዎች ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ቀደም ሲል በሰጡት መግለጫ “መሣሪያ የታጠቁ የእንቅስቃሴው ተሣታፊዎች በፀጥታ ኃይሎችና በሌሎችም ላይ ጉዳት አድርሰዋል” ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG