በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦፌኮ በኦሮሚያ ጉዳይ መንግሥትን ከሰሰ


ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው የተማሪዎች ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ - ኦፌኮ በአሁኑ ጊዜ የሃገሪቱ አንድነት ያለው “አጠያያቂ ሁኔታ ላይ ነው” ብሏል፡፡

እስከአሁን ለተፈጠሩ ችግሮችና ወደፊትም ሊከተሉ ለሚችሉ አደጋዎች ተጠያቂው “ፌደራል ሥርዓቱን እየናደ ነው” ያለው “መንግሥት ነው” ሲልም ከስሷል፡፡

“ኦሮሞዎችን የማሠር ዘመቻ ተጀምሯል” የሚለው ኦፌኮ እንቅስቃሴው እንዲቆም በመጠየቅ ባለአሥር ነጥብ መግለጫ አውጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

ኦፌኮ በኦሮሚያ ጉዳይ መንግሥትን ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00

XS
SM
MD
LG