በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ውስጥ ክርስቲያኖችን ለማዳን ሲል የቆሰለው የእስልምና እምነት ተከታይ አርፏል


ፋይል ፎቶ - ሳላህ ሳብዶው ፋራህ በኬንያታ ሆስፒታል
ፋይል ፎቶ - ሳላህ ሳብዶው ፋራህ በኬንያታ ሆስፒታል

የአል-ሸባብ ነውጠኞች ባለፈው ወር ሰሜን ምስራቅ ኬንያ ውስጥ በአንድ አውቶቡስ ላይ ጥቃት ባደረሱበት ወቅት በጥይት ተመትቶ የቆሰለው የእስልምና እምነት ተከታይ አርፏል።

የአል-ሸባብ ነውጠኞች ባለፈው ወር ሰሜን ምስራቅ ኬንያ ውስጥ በአንድ አውቶቡስ ላይ ጥቃት ባደረሱበት ወቅት፥ ከክርስቲያን ወንድሞቼ አልለይም በማለቱ በጥይት ተመትቶ የቆሰለው የእስልምና እምነት ተከታይ አርፏል።

ግለሰቡ ናይሮቢ በሚገኘው ኬንያታ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሲደረግለት ቆይቶ ያረፈው ባለፈው እሁድ መሆኑ ታውቋል።

የቪኦኤ ባለደረባችን ጂል ክሬግ (Jill Craig) አጠናቅራዋለች፣ ሰሎሞን ክፍሌ አቀቦታል።

ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ኬንያ ውስጥ ክርስቲያኖችን ለማዳን ሲል የቆሰለው የእስልምና እምነት ተከታይ አርፏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:32 0:00

XS
SM
MD
LG