በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሂላሪ ክሊንተን ታሪክ ሰሩ ....በኣልበገሬነት ትግል የተሞላው የህይወት ታሪካቸው ሲወሳ


ሂላሪ ክሊንተን የተዘጉ በሮችን ያስከፈተ የትግልና የአገልግሎት ህይወት

ሂላሪ ክሊንተን በግልና በፖለቲካ ህይወታቸው ሲወድቁ ሲነሱ ኖረው እነሆ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ከዋና ዋናዎቹ ፓርቲዎች በአንዱ የፕሬዚደንታዊ ዕጩ ሆነው ለመመረጥ በመብቃት ታሪክ ሰሩ።

ሂላሪ ክሊንተን በዘንድሮ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዘመቻ
ሂላሪ ክሊንተን በዘንድሮ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዘመቻ

ዴሞክራቲክ ፓርቲ በ2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሂላሪ ክሊንተን ፓርቲውን ወክለው እንዲወዳደሩ መርጠዋቸዋል።

ሂላሪ ክሊንተን በ2008 ዓ.ም ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በተወዳደሩበት ወቅት
ሂላሪ ክሊንተን በ2008 ዓ.ም ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በተወዳደሩበት ወቅት

የሂላሪ ክሊንተን የግልና የፖለቲካ ሂወታቸውን በተመለከተ የተጠናከረ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሂላሪ ክሊንተን ታሪክ ሰሩ ....በኣልበገሬነት ትግል የተሞላው የህይወት ታሪካቸው ሲወሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG