በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞዋ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን ያለጥርጥር የፓርቲያቸውን ውክልና ወደ ሚያስገኝላቸው ደረጃ ቀርበዋል

የቀድሞዋ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን
የቀድሞዋ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን

በመጪው ዓመት ህዳር ከሪፐብሊካኑ ተወካይ ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሚካሄደው ከባድ ፉክክር አሸናፊው ማን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ አስቸጋሪ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን የተሻለ እድል እንዳላቸው ብዙዎች ይናገራሉ።

በዩናይትድ ስቴትስ በኬንታኪ እና ኦረጎን የተካሄዱ ቅድመ ምርጫዎች፥ የቀድሞዋ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን ያለጥርጥር የፓርቲያቸውን ውክልና ወደ ሚያስገኝላቸው ደረጃ አቅርቧቸዋል።

በመጪው ዓመት ህዳር ከሪፐብሊካኑ ተወካይ ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሚካሄደው ከባድ ፉክክር አሸናፊው ማን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ አስቸጋሪ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ግን የተሻለ እድል እንዳላቸው ብዙዎች ይናገራሉ።

ሰሎሞን ክፍሌ አንድ የሕግ ጠበቃ አስተያየት አክሎበት፥ በዛሬው ”ዲሞክራሲ በተግባር” ፕሮግራሙ እንደሚከተለው አቅርቦታል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG