በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳንደርስ “ከእርሷ ጋር” ሆኑ


በርኒ ሳንደርስና ሂላሪ ክሊንተን በኒው ሃምፕሻየር ቅስቀሳ ወቅት
በርኒ ሳንደርስና ሂላሪ ክሊንተን በኒው ሃምፕሻየር ቅስቀሳ ወቅት

በርኒ ሳንደርስ የሂላሪ ክሊንተንን ዕጩነት አፀደቁ፡፡

ሳንደርስ “ከእርሷ ጋር” ሆኑ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የየዩናይትድ ስቴትስ 45ኛ ፕሬዚዳንት ለመሆን የዴሞክራቲክ ፓርቲውን ውክልና ለማግኘት ሲወዳደሩ የቆዩት በርኒ ሳንደርስ ከተፎካካሪያቸውና የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ሳይሆኑ ከማይቀሩት ሂላሪ ክሊንተን ጋር ሆነው ቅስቀሣ አካሂደዋል፡፡

ሁለቱ ዕጩዎች በሰሜን ምሥራቃዊቱ ክፍለግዛት ኒው ሃምፕሻየር አንድ ላይ ሆነው ባካሄዱት ቅስቀሳ ሂላሪ ክሊንተን ቀጣይ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ አቅማቸው የፈቀደውን ሁሉ እንደሚያደርጉ በርኒ ሳንደርስ አስታውቀዋል፡፡

ሂላሪ ክሊንተንም “ሁለታችን አብረን ከቆምን ጠንካራ እንሆናለን” ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG