አዲስ አበባ —
በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈረመውን የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት ተግባራዊ የማድረጉ ሂደት መጀመሩን አቶ መለስ ዓለም ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምጽ ገለፁ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው