በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሰላም ወፍ ወደ አስመራ በረረች" የኢትዮጵያ አየር መንገድ


The bird of peace has just flown to
The bird of peace has just flown to

ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አስመራ ገብቷል።

ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አስመራ ገብቷል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር ምስል የሚያሳይ “የሰላም ወፍ ወደ አስመራ በረረች” የሚል መሪ ቃል ያለበት የትዊተር መልዕክት አስተላልፏል።

ወደ አስመራ ከተጓዙት ተሳፋሪዎች መካከል የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እንደተገኙ በሥፍራው የተገኘው የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ቀንድ ዘጋቢ ገልጿል።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከአሥራ ስምንት
ዓመታት በፊት የተፈረመውን የሰላም ሥምምነት እንደሚያከብሩ ከአስታወቁብት ጊዜ አንስቶ ከተከናወኑት ተግባሮች መካከል የዛሬው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ መጀመር አንዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG