አስተያየቶችን ይዩ
Print
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ።
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን ሆነው መሾማቸውን የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አምባሳደር ሬድዋን በአየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን ሲገለግሉ፣ ቀደም ሲልም በመንግሥት የተለያዩ የሥራ ሃላፊ ላይ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ