በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሚዘልቀው የበልግ ወቅት የተሳካ የዝናብ ጊዜ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ


የሚዘልቀው የበልግ ወቅት የተሳካ የዝናብ ጊዜ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

ከፊታችን የካቲት እስከ ግንቦት የሚዘልቀው የበልግ ወቅት የተሳካ የዝናብ ጊዜ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ይህ ከሆነ ያስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተገለጸው 10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች 10 ከመቶው እራሣቸውን እንደሚችሉ በኤጀንሲው ይፋ የተደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ጥያቄ ሰነድ አመልክቷል።

XS
SM
MD
LG