ዋሽንግተን ዲሲ —
ሪፐብሊካኑ ቢሊዮኔር ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ትላንት ከአሥር በላይ በሚሆኑየዩናይትድ ስቴትስ ቁልፍ ክፍለ ግዛቶች በተካሄዱ ወሳኝ ቅድመ ምርጫዎች አሸንፈዋል። ውጤቱ ሁለቱተፎካካሪዎች ለፕሬዘዳንትነት በእጩነት ለመቅረብ የሚያስችላቸውን የየፓርቲያቸውን እውቅና ለማግኘት ከፍተኛጠቀሜታ አለው ተብሏል።
ጂም ማሎን (Jim Malone) ይህን “Super Tuesday” በመባል የሚታወቀውን የትላንት ማክሰኞ ቅድመ ምርጫ ተከታትሏል።
ሰሎሞን ክፍሌ በ”ዲሞክራሲ በተግባር” ፕሮግራም እንደሚከተለው አሰናድቶታል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።