በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሂላሪ ክሊንተንና ዶናልድ ትራምፕ በቁልፍ ክፍለ ግዛቶች በተካሄዱ ወሳኝ ቅድመ ምርጫዎች አሸነፉ


ሂላሪ ክሊንተንና ዶናልድ ትራምፕ በቁልፍ ክፍለ ግዛቶች በተካሄዱ ወሳኝ ቅድመ ምርጫዎች አሸነፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:24 0:00

ሪፐብሊካኑ ቢሊዮኔር ዶናልድ ትራምፕ (Donald Trump) እና ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ትላንት ከአሥር በላይ በሚሆኑየዩናይትድ ስቴትስ ቁልፍ ክፍለ ግዛቶች በተካሄዱ ወሳኝ ቅድመ ምርጫዎች አሸንፈዋል። ውጤቱ ሁለቱተፎካካሪዎች ለፕሬዘዳንትነት በእጩነት ለመቅረብ የሚያስችላቸውን የየፓርቲያቸውን እውቅና ለማግኘት ከፍተኛጠቀሜታ አለው ተብሏል።

XS
SM
MD
LG