በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት ከዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ጋር


ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ጋር /ፋይል ፎቶ/
ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ጋር /ፋይል ፎቶ/

የአፍሪካ ህብረት የሕግ አውጪ አካል የሆነው የፓን አፍሪካ ፓርላማ የሃገራቸውን ፓርላማ ወክለው መምጣት ያልቻሉትን ዶክተር አሸብር፥ የክብር ምክትል ፕሬዘዳንት ሲል ሰይሟቸዋል።

ኢሕአዴግ ሙሉ በሙሉ ማሸነፉ በተገለጸበት የ 2007ቱ ምርጫ፥ የፓርላማ ወንበራቸውን ያጡት ብቸኛ የግል ተወካይ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በፓን አፍሪካ ፓርላማ ​The Pan-African Parliament (PAP)ግን በሌላ ኃላፊነት እንዲቀጥሉ ተሹመዋል።

ፓን አፍሪካ ፓርላማ
ፓን አፍሪካ ፓርላማ

የአፍሪካ ህብረት የሕግ አውጪ አካል የሆነው ይህ ፓርላማ የሃገራቸውን ፓርላማ ወክለው መምጣት ያልቻሉትን ዶክተር አሸብር፥ የክብር ምክትል ፕሬዘዳንት ሲል ነው የሰየማቸው።

ወደ ፓን አፍሪካ ፓርላማ የሚላኩ የአፍሪካ ሃገራት ተወካዮች፥ የፖለቲካ አመለካከቱን ብዝሃነት እንደዚሁም የፖለቲካ ፓርቲዎቹኝ ውክልና ማንፀባረቅ እንዳለበት በመመሥረቻ ሰነዱ ተመልክቷል።

መቶ በመቶ በአንድ ፓርቲ የተያዘ የኢትዮጵያ ፓርላማ ይህንን ማድረግ ባይችልም፥ አንድ የግል እጩ ግን በአህጉራዊው ፓርላማ በኃላፊነት ይቀጥላሉ ማለት ነው። እስክንድር ፍሬው ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስን አወያይቷል።

ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG