በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአኅጉራዊ ጸጥታ ጉዳዮችና የሕዝቦች ብሶት በኦባማ የአፍሪቃ ሕብረት ንግግር

የአኅጉራዊ ጸጥታ ጉዳዮችና የሕዝቦች ብሶት በኦባማ የአፍሪቃ ሕብረት ንግግር

“ለሕዝቦቻቸው ተገቢ ብሶቶች መፍትሔ የማይሰጡ አገሮች፣ በሽብርተኛነት ላይ የሚያደርጉትን ጦርነት ማሸነፍ አይችሉም፤” ሲሉ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን ትናንት ማስከኞ ያጠናቀቁት ፕሬዚደንት ኦባማ ይህን ያሉት ለአፍሪቃ ሕብረት መሪዎች ባሰሙት ንግግር ነው።

በዚሁ፣ ጸጥታ ላይ ባተኮረ ንግግራቸው፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫ-ኪር እና ተቀናቃኘት ሪክ ማቻር፣ ለኢጋድ Plus በተቀመጠው መሠረት፣ እንደ አውሮፓውያን የፊታችን ነሐሴ 17 የሰላም ስምምነት መፈረም እንዳለባቸው አሳስበዋል።

የአኅጉራዊ ጸጥታ ጉዳዮችና የሕዝቦች ብሶት በኦባማ የአፍሪቃ ሕብረት ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG