በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ምርምር መረብ የ35 ሀገራትን የድህነት ቅነሣ ሁኔታ ይፋ አደረገ


አፍሮ ባሮሜትር
አፍሮ ባሮሜትር

አፍሮ ባሮሜትር “Afrobarometer” የተሰኘው የምርምር መረብ የ 35 ሀገራትን የድህነት ቅነሣ ሁኔታ ይፋ አድርጓል።

የአፍሪካውያን፥ በዲሞክራሲ፥ በመልካም አሰዳደርና በኢኮኖሚ ሁኔታ ላይ ጥናት የሚያደርገው አፍሮ ባሮሜትር “Afrobarometer” የተሰኘው የምርምር መረብ፥ የ35 ሀገራትን የድህነት ቅነሣ ሁኔታ ይፋ አድርጓል።

የአፍሮ ባሮሜትር አርማ (Afrobarometer)
የአፍሮ ባሮሜትር አርማ (Afrobarometer)

ወካይ ይሆናሉ ካላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ቃለ መጠይቅ በማድረግ ሪፖርቱን የሚያጠናቅረው ተቋሙ፥ ኢትዮጵያን የተመለከተውን ክፍል አላጠናቀቀም። በርካታ ኢትዮጵያውያን ተጠያቂዎች ምላሾቻቸውን የሰጡት ከመንግሥት እንደተላክን በማሰብ እና ችግር እንዳይገጥማቸው በመጠንቀቅ ነው ብለዋል የተቋሙ ሥራ አስፈጻሚ ዴይሬክተር።

ዳይሬክተሩን ፕሮፌሰር ጂማ ቦዲን (Jima Bodi) ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን አቅርቧል። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የአፍሪካ ምርምር መረብ የ35 ሀገራትን የድህነት ቅነሣ ሁኔታ ይፋ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

XS
SM
MD
LG