ዋሽንግተን ዲሲ —
የዲሞክራሲ ሃይሎች አምባገነን መንግሥታት ሥልጣን ላይ ለመቆየት ሲሉ የሚጠቀሙባቸውን እጅግ ውስብስብ እና ሕጋዊ ዘዴዎች ሊቋቋሙ ይገባል ሲሉም ያስገነዝባሉ የዲሞክራሲ ደጋፊዎች በዚሁ ጥሪያቸው።
በቅርቡ እዚህ ዋሺንግተን፥ ስለ አፍሪካ ምርጫዎችና መልካም አስተዳደር የጠረጴዛ ዙር ውይይት ተካሂዶ ነበር። ባልደረባችን ዊልያም ኢግል(William Eagle) ያጠናቀረውን ዘገባ ለምሽቱ ዲሞክራሲ በተግባር ቅንብር ይዘነዋል።
ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ይህንን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።