ዋሽንግተን ዲሲ —
በዞኑ አንዳንድ ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ደግሞ በመኖሪያ ቤት ውስጥ እያሉ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ገልፀዋል።
የክልሉ ባልሥልጣናት ተፈናቃዮቹን ለመመለስ እየሠራነው ብለውናል። ተፈናቃዮቹ ደግሞ ችግሩ በየቀኑ ሲባባስ እንጂ ሲቀንስ አላየንም ይላሉ።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የከማሽ ዞን ተፈናቃዮች በነቀምት ከተማ ሕዝብ ከሚደረግላቸው ድጋፍ ውጪ ከመንግሥት ያገኙት ዕርዳታ እንደሌለ ገልፀው፤ በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
በዞኑ አንዳንድ ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ደግሞ በመኖሪያ ቤት ውስጥ እያሉ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ገልፀዋል።
የክልሉ ባልሥልጣናት ተፈናቃዮቹን ለመመለስ እየሠራነው ብለውናል። ተፈናቃዮቹ ደግሞ ችግሩ በየቀኑ ሲባባስ እንጂ ሲቀንስ አላየንም ይላሉ።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ