በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ውስጥ ኮሌራና ቺኩንጉንያ የአካባቢውን የጤና ባለሙያዎች እያሳሰቡ እንደሆነ ተገለጸ

ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ነው /ከድንበር የለሽ የህኪሞች ቡድን የትዊተር አካውንት የተገኘ ፎቶ/
ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ነው /ከድንበር የለሽ የህኪሞች ቡድን የትዊተር አካውንት የተገኘ ፎቶ/

​​ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ወይም ንዳድ ሲሆን፣ በተለይም ሰሜን-ምሥራቅ ኬንያ ውስጥ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው ተብሏል።

ኬንያ ውስጥ ኮሌራና ቺኩንጉንያ (Chikungunya) የአካባቢውን የጤና ባለሙያዎች እያሳሰቡ እንደሆነ ተገለጸ።

ማንዴራ ከተማን የሚያሳይ የኬንያ ካርታ
ማንዴራ ከተማን የሚያሳይ የኬንያ ካርታ

ቺኩንጉንያ፣ በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ ቫይረስ-አመጣሽ ትኩሳት ወይም ንዳድ ሲሆን፣ በተለይም ሰሜን-ምሥራቅ ኬንያ ውስጥ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ነው ተብሏል።

ከናይሮቢ ጂል ክሬግ ዘግባለች፣ አዲሱ አበበ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

ኬንያ ውስጥ ኮሌራና ቺኩንጉንያ የአካባቢውን የጤና ባለሙያዎች እያሳሰቡ እንደሆነ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG