በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቡሩንዲ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 87 ሰዎች ተገድለዋል

ፋይል ፎቶ
ፋይል ፎቶ

በቡሩንዲ መዲና ባለፈው ሳምንት ማብቂይ ላይ ታጣቂዎች በሶስት ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 87 ሰዎች ተገድለዋል።

በቡሩንዲ መዲና ባለፈው ሳምንት ማብቂይ ላይ ታጣቂዎች በሶስት ወታደራዊ ሰፈሮች ላይ ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 87 ሰዎች ተገድለዋል።

ባለፈው ግንቦት ወር መፈንቅለ-መንግስት ከተሞከረበት ጊዜ አንስቶ የተፈጸመ አስከፊ ጥቃት መሆኑ ተገልጿል።

በክልላዊ ሸምጋይነት በሀገሪቱ ንግግር እንዲደረግ ጥሪ እየቀረበ ነው። የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ መሐመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ የላከውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

በቡሩንዲ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 87 ሰዎች ተገድለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

XS
SM
MD
LG