በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብሩንዲ ቀውስና መፍትሄው


የብሩንዲ የፖለቲካ ቀውስ ከእለት እለት እየተባባሰ በመሄዱ የአብዛኛው የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥሪ የተባበሩት መንግስታተ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አንድ ዓይነት እርመጃ እንዲወስድ ነው።

እርምጃው ምዕቀብ መጣል ሊሆን ይችላል። የሰላም እስጠባቂ ኅይል መላክ ሊሆን ይችላል። ወይም ሌላም ግን በእርሱም እምነት ተኩሱን ማስቆም የሚችለው ምንድነው?

ማርገሬት በሽር ቃለ ምልልስ አጠናራ የላከችውን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

የብሩንዲ ቀውስና መፍትሄው
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:10 0:00

XS
SM
MD
LG