No media source currently available
ከአራት መቶ በላይ አርሶ አደሮችን ወክለው የክስ መጥሪያ ለመሰጠት ወደ በንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሄዱት አቶ በለጠ አባተ የታሰሩበትን ምክንያት በአርግጠኝነት እንደማያውቁ የክልሉ የህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ሃላፊ አስታወቁ። ይሁንና ክመሬትንና ከካሳ ጥያቄ ጋር የተያያዘ አይደለም ብለዋል።