በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን ሰዓሊያን በኒው ዮርኩ ዓለም አቀፍ የሥነ ጥበብ አውደ ርዕይ

"የፓስፖርት ፎቶግራፍ የተሰኘ" የሥነ ጥበብ ሥራ በአማኑኤል ተገኔ
"የፓስፖርት ፎቶግራፍ የተሰኘ" የሥነ ጥበብ ሥራ በአማኑኤል ተገኔ

በዘንድሮው የኒው ዮርኩ የሥነ ጥበብ፥ የደቡብ አፍሪቃ፥ የኬንያ፥ የናይጄሪያና የአይቮሪኮስት ታዋቂና ወጣት ባለ ሞያዎች፥ የተለያዩ የሥነ ጥበብ ማሳያዎች ባለቤቶችና እንዲሁም የጥበብ ዘርፉ አዋቂዎች ተገኝተዋል።

በቅርቡ በኒው ዮርክ ከተማ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የሥነ ጥበብ አውደ ርዕይ የሥዕል ሥራዎችን አቅርበዋል።

"ጀርባ"፡ የኋላ ታሪክ? በዳዊት አበበ
"ጀርባ"፡ የኋላ ታሪክ? በዳዊት አበበ

በዘንድሮው የኒው ዮርኩ የሥነ ጥበብ፥ የደቡብ አፍሪቃ፥ የኬንያ፥ የናይጄሪያና የአይቮሪኮስት ታዋቂና ወጣት ባለ ሞያዎች፥ የተለያዩ የሥነ ጥበብ ማሳያዎች ባለቤቶችና እንዲሁም የጥበብ ዘርፉ አዋቂዎች ተገኝተዋል።

የቅርጻ ቅርዕ ባለ ሞያው ኤልያስ ስሜ፥ ሰዓሊያኑ ዳዊት አበበ እና አማኑኤል ተገኝ፤ እንዲሁም የፎቶ ግራፍ ጥበብ ባኣለ ሞያዋ አይዳ ሙልነህ እና የሃሳብ ጥበብ፤ በመባል የሚታወቀው የሥነ ጥበብ ዘርፍ ተጠባቢው አወል ኢሪዝቁ፤ በአጠቃላይ አምስት ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል።

"ጀርባ" የሥነ ጥበብ ሥራ በአማኑኤል ተገኔ
"ጀርባ" የሥነ ጥበብ ሥራ በአማኑኤል ተገኔ

ዳዊትና አማኑኤል ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉትን የመጀመሪያ ክፍል ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ፤

ኢትዮጵያውያን ሰዓሊያን በኒው ዮርኩ ዓለም አቀፍ የሥነ ጥበብ አውደ ርዕይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:33 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG