ዋሽንግተን ዲሲ —
የቴአትር ወጎች:- ሦሥት ተወዳጅ ቴአትሮች፤ ስድስት ተዋናዮች
“የቴዎድሮስ ራዕይ”-“የወንደላጤው መዘዝ” እና “ህንደኬ” በዩናይትድ ስቴትስ የቴአትር መድረኮች፤
ከሦሥቱ የአዲስ አበባ ተዋናዮች፤ ቴዎድሮስ ተስፋዬ፥ ሱራፌል ተካና መለሰ ወልዱ እና እንዲሁም ከዋሽንግተንዲሲው የጣይቱ ማዕከሏ ዓለም ፀሃይ ወዳጆ ጋር ስለ ቴአትር፥ የትዕይንቱ መታያ መድረኮችና ሕይወት እናወጋለን።