ዋሽንግተን ዲሲ —
“የቅኔ ቤት ባህልና የሕይወቴ ገጠመኝ” የተሰኘው የይትባረክ ግደይ መፅሃፍ በዘመኑ የነበሩትን የኢትዮጵያ ከተሞችን በምናብ ለማስቃኘት ይሞክራል።
“አብዛኛው የአዲስ አበባ ነዋሪ የሚጠጣው ጠጅና ቢራ ነበር።ከጠዋት እስከማታ መጠጣት ስለማይከለከል አዲስ አበባ በዚህ በኩል ጥሩ አልነበረችም።” በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን የአዲስ አበባ ገፅታ ከተሰኘው ርዕስ ስር የተፃፈ ነው።
ከመፅሃፉ የተቀነጨበውን ያድምጡ።
በተጨማሪም፣ ከዚህ በታች ያሉትን የፎቶ መድብሎች ይመልከቱ።