በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በፍኖተ ሰላም የቦምብ ጥቃት 24 ተማሪዎች ጉዳት ደረሰባቸው


በፍኖተ ሰላም የቦምብ ጥቃት 24 ተማሪዎች ጉዳት ደረሰባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00

በፍኖተ ሰላም የቦንብ ጥቃት 24 ተማሪዎች ጉዳት ደረሰባቸው

በፍኖተ ሰላም ከተማ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ በተፈጸመ የቦንብ ጥቃት፣ 25 ተማሪዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው፣ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።

የአሜሪካ ድምፅ ዛሬ ያነጋገራቸው የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ተወካይ፣ የመቁሰል አደጋ ካጋጠማቸውና ሕክምና ከተደረገላቸው 24 ተማሪዎች ውስጥ ስድስቱ፣ ለተሻለ ሕክምና ወደ ባሕር ዳር ከተማ መላካቸውን ገልፀዋል

ትላንት ኀሙስ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ያወጣው የአማራ ክልላዊ መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ፣ ለፍንዳታው “ጽንፈኛ” ሲል የጠራውን ታጣቂ ቡድን ተጠያቂ አድርጓል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG