No media source currently available
ካለፈው ሳምንት መጨረሻ አንሥቶ ሲፋለሙ የቆዩት፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት እና ተቀናቃኙ የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ድጋፍ ሰጪ ኃይል፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ የ24 ሰዓት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን፣ የአረብ ብዙኃን መገናኛዎችን ጠቅሶ አሶስዬትድ ፕሬስ ዘግቧል።