በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሚወዱት ሰው ከእለታት በአንድ ቀን ድንገት የእርሶ ማንነት ቢጠፋቸው ምን ይላሉ?


አልዛይመር የተሰኘው የመርሳት በሽታ የማይመለስ እና እየባሰ በመሄድ ሙሉ ለሙሉ የትውስታ መጥፋት የሚያስከትል፣ የማሰላሰል ችሎታን እና ክህሎትን የሚያሳጣ፤ የወትሮ ጸባይን የሚቀይር እና ሰዎች ቀላል የሚባሉ ስራዎችን ሳይቀር ማከናውን እንዳይችሉ የሚያግድ አብዛኛውን ጊዜ ከእድሜ ጋር የሚከስት ነው፡፡
በአብዛኛው እድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ የሚከሰት ነው፡፡ስለበሽታው ይበልጥ ለመረዳት ሙሉ ጥንቅሩን ይመልከቱት፡፡
XS
SM
MD
LG