No media source currently available
በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ “የሸፈቱ” ያሏቸው የታጠቁ ኃይሎች ስምንት የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መግደላቸውን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዴ ገለጹ።