በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ኮሚቴ አባል በጎንደር ስለተወሰደው ርምጃ ይናገራሉ


የወልቃይት ኮሚቴ አባል በጎንደር ስለተወሰደው ርምጃ ይናገራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የወልቃይትን ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በኮሚቲ አባልነት ከሚመሩት መካከል አራቱ ከጎንደር ከተማ ታፍነው ወዴት እንደደረሱ እንደማይታወቅ፣ አንድ የኮሚቴ አባል ደግሞ በግቢያቸው ውስጥ ተከበው እንደሚገኙ የኮሚቴው ፀሐፊ ነኝ ያሉ ለአሜሪካ ድምጽ አስታወቁ። አንድ የፌደራል እና የክልል ባለሥልጣን ግን አራቱ የኮሚቴ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውና ሌላኛው አባል በግቢያቸው በፌደራል ፖሊስ ተከበው እንደሚገኙ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG