አሥረኛው የፊልም ፌስቲቫል አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

አዲስ ዓለምአቀፍ የፊልም ፌስቲቫል

በዓመታዊው “አዲስ ዓለምአቀፍ የፊልም ፌስቲቫል” ሥር አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ባለው የዘጋቢ ፊልሞች ትርዒት ዛሬ፤ ቅዳሜ በአሜሪካ የፊልም ሠሪዎችና ዳይሬክተሮች ፊልም ቀን ሆኖ ውሏል።

በዓመታዊው “አዲስ ዓለምአቀፍ የፊልም ፌስቲቫል” ሥር አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ባለው የዘጋቢ ፊልሞች ትርዒት ዛሬ፤ ቅዳሜ በአሜሪካ የፊልም ሠሪዎችና ዳይሬክተሮች ፊልም ቀን ሆኖ ውሏል።

የዘንድሮው አሥረኛው ፌስቲቫል የከትናንት በስተያው ረቡዕ፤ ሚያዝያ 26/2008 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን ነገ ዕሁድ እንደሚጠናቀቅ ታውቋል።

​የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ኢኒሼቲቭ አፍሪከ የሚባለው ድርጅት እንደሆነ ታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አሥረኛው የፊልም ፌስቲቫል አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው