በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በድብቅ የተሠራው ፊልም ታሪክ


ቢቢሲ ኢትዮጵያ ውስጥ በድብቅ የተሠራው ፊልም ለዕይታ በቅቷል፡፡

የቢቢሲው ኒውስ ናይት ፕሮግራምና የምርመራ ጋዜጠኝነት ቢሮ በመተባበር ሀገሪቱ ውስጥ "በድብቅ ሠራነው" ባሉት ጥናታዊ ፊልም "የኢትዮጵያ መንግሥት በቢሊዮኖች ዶላር የሚያገኘውን የልማት እርዳታ ለፖለቲካ ጭቆና በመሣሪያነት እንደሚጠቀምበት አረጋግጠናል" ይላሉ።

የኢትዮጵያ መንግሥት የቀረቡበትን ክሦች "የሃሰት ውንጀላዎች ናቸው" ሲል ውድቅ አድርጓል።

ሰሎሞን ክፍሌ ወደ ኢትዮጵያ ከተጓዘው የቢቢሲ ጋዜጠኞች ቡድን ዋናውን ሪፖርተር አግኝቶ አነጋግሯል።

ዝርዝሩን ከዘገባው ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG