በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ግርታ” የፊልሙ ርዕስ ነው


please wait

No media source currently available

0:00 0:08:43 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በቅርቡ በጣሊያኗ የPadova ከተማ በተካሄደው 9ኛው የRiver Film Festival በአጭር ፊልሞች ጎራ በትረካ ቅንብር እና ዝግጅት ለመመረጥ በቅቷል።

ከፊልሙ ዲሬክተር ማንተጋፍቶት ስለሺ ጋር የተደረገ የመጀመሪያ ክፍል ወግ “ግርታ”ን ያስተዋውቀናል።

ማንተጋፍቶት በጀርመን ራዲዮ የአማርኛው ክፍል በማገልገል ላይ የሚገኝ ጋዜጠኛ ነው።

XS
SM
MD
LG