በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመጀመሪያ የህፃናት ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ


በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀውና በቅርቡ በተካሄደው በዚህ የህፃናት ፊልም ፌስቲቫል የቀረቡትን ፊልሞች በሙሉ፥ ተጀምሮ እስኪጨረስ፥ የፃፉትን ታሪክ መጫወት ጨምሮ፥ እንደ ካሜራ ባለ ሞያና እንደ ዲሬክተር የሠሩት ዕድሜያቸው በ9 እና በ15 ዓመት መካከል የሚገኙ ታዳጊ ህፃናትና ወጣቶች ናቸው።

«አሳትፉኝ፤» በተሰኘው ፕሮግራም አማካኝነት፥ ካሜራ አጠቃቀምን ጨምሮ ህፃናቱ የፊልም አሠራር ትምህርት የቀሰሙበትን ፕሮዤ፥ ለውድድር ያቀረቧቸውን ፊልሞችና የነበራቸውን ተሞክሮ እንመለከታለን።

በውድድሩ ሁለተኛ የወጣችውን ታዳጊና የፌስቲቫሉን አዘጋጅ በባህልና ማኅበረሰብ ፕሮግራም ያዳምጧቸው።

XS
SM
MD
LG