በአፍሪቃ የምግብ እጦት እንዳያጋጥም ስትራተጂ የሚቀይስ ስብሰባ ተካሄደ

ፋይል ፎቶ - የማላዊ ዜጎች ምግብ ከየ.መ.ድ. ለመቀበል ተሰልፈው በሚጠብቁበት ወቅት የተነሳ ፎቶ እ.አ.አ. 2016

አነስተኛ ገቢ ባላቸው ገበሬዎች መካከል የምግብ እጦት እንዳያጋጥም ስትራተጂ የሚቀይስ ስብሰባ ተካሂዷል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥሪያ ቤቶችና የአፍሪቃ መንግሥታት፣ አነስተኛ ገቢ ባላቸው ገበሬዎች መካከል የምግብ እጦት እንዳያጋጥም ስትራተጂ የሚቀይስ ሰብሰባ ተካሂዷል።

ሰባስትያን ሞፉ (Sebastian Mhofu) ከሀራሬ እንደዘገበው ከሆነ፣ በተለያዩ ጊዜያት በተከሰተ ድርቅና በኤል-ኒኞ የአየር መዛባት ምክንያት፣ አፍሪቃ ከሚገመተው በላይ አስተማማኝ የመግብ ዋስትና አጥታለች። አዲሱ አበበ አቅርቦታል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪቃ የምግብ እጦት እንዳያጋጥም ስትራተጂ የሚቀይስ ስብሰባ ተካሄደ