ዋሽንግተን ዲሲ —
የዚምባብዌ መንግሥት በሀገሪቱ የገባውን ረሀብ ለማስታገስ የ $1.5 ቢልዮን ዶላርየሚሆን የአለም አቀፍ ረድኤት ጠይቋል።
ይሁንና አንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎችየኤል ኒኖ የአየር ለውጥ ባስከተለው ድርቅ እየተጎዱ ነው።
አዳነች ፍሰሀየ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፣ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።