የራያ አዘቦ ወረዳ እናቶች ለሕጻናት ልጆቻቸው በተሰጣቸው የእርዳታ መጠን ደስተኞች እንዳልሆኑ ገለጡ

  • ግርማይ ገብሩ

በትግራይ ክልል ራያ ዓዘቦ ከፍተኛ ድርቅ እና የምግብ እጥረት

በአከባቢው ለአንድ እናት እና ህፃን ለወር 6.5 ኪሎ ፋፋ እና አንድ ሊትር ዘይት ይሰጣል፤ ይኸውም ለ48 እናቶችና ህጻናት እየተሰጠ እንዳለ ታውቋል።

በራያ አዘቦ ወረዳ በአንዲት የገጠር መንደር የሚገኙ እናቶች ለሕጻናት ልጆቻቸው በተሰጣቸው የእርዳታ መጠን ደስተኞች እንዳልሆኑ ገለጡ።

በአካባቢው ለአንድ እናት ወይም ህጻን ለወር 6 ተኩል ኪሎ ፋፋ እና አንድ ሊትር ዘይት ይሰጣል። ይኸውም ለ48 እናቶችና ሕጻናት እየተሰጠ መሆኑን ነው ያመለከቱት።

የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ክፍሎም ኃይለ በበኩላቸው በወረዳው በረሃብ የተጎዱ ህጻናት 24 ብቻመሆናቸውን ማረጋገጣቸውን ይናገራሉ።

ግርማይ ገብሩ እርዳታ የተቀበሉ እናቶችና የወረዳው አስተዳዳሪውን አነጋግሯል። ዘገባውን ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በራያ አዘቦ ወረዳ እናቶች ለሕጻናት ልጆቻቸው በተሰጣቸው እርዳታ ደስተኞች እንዳልሆኑ ገለጡ