ፓኪስታን ትናንት እሑድ፣ በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት ለሞቱ ሰዎች ዛሬ ኃዘን ውላለች

ከ300 የማያንሱ ሌሎች ሰዎችንም ላቆሰለው ለዚህ ፍንዳታ፣ ታሊባን ኃላፊነት መውሰዱ ታውቋል።

ፓኪስታን ትናንት እሑድ፣ በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት ለሞቱ ሰዎች ዛሬ ኃዘን ውላለች።

Your browser doesn’t support HTML5

ፓኪስታን ትናንት እሑድ፣ በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት ለሞቱ ሰዎች ዛሬ ኃዘን ውላለች

ምሥራቃዊ ላሆር ከተማ ውስጥ የትንሣዔን በዓል ያከብሩ የነብሩ ክርስቲያኖችን ዒላማ ያደረገው ይኸው የአጥፍቶ ጠፊዎች ጥቃት፣ 30 ህፃናትን ጨምሮ፣ ቢያንስ 70 ሰዎችን መግደሉ ይታወቃል።