የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ

  • እስክንድር ፍሬው
​​አንቀጾቹ የተሠረዙት ጉዳት ስላላቸው ሳይሆን በሕዝቡ ጥያቄ ስለተነሳባቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አብራርተዋል።

የከተሞች አዋጅ በክልሉ ከተጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ መነሻዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል።

የኦሮሚያ ክልል

አንቀጾቹ የተሠረዙት ጉዳት ስላላቸው ሳይሆን በሕዝቡ ጥያቄ ስለተነሳባቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አብራርተዋል።

እስክድር ፍሬው ነው ያነጋገራቸው። ተከታዩን ዘገባ ልኳል፣ ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ቀደም ሲል ያጸደቀውን የከተሞች አዋጅ ሦስት አንቀጾች መሠረዙ ተገለጸ