የመንግስት እና የሰብዓዊ ርዳታ አጋሮች ልዑካን ቡድን ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ተንቀሳቅሷል

  • እስክንድር ፍሬው

የመንግስት እና የሰብዓዊ ርዳታ አጋሮች ልዑካን ቡድን ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ተንቀሳቅሷል።

የተባበሩት መንሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ርዳታ ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት እንዳለው ጉዞው አጣዳፊ ምላሽ ለማግኘት የታለመ ነው እስክንድር ፍሬው ዝርዝሩን ልኳል።

Your browser doesn’t support HTML5

የመንግስት እና የሰብዓዊ ርዳታ አጋሮች ልዑካን ቡድን ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ተንቀሳቅሷል