የማላዊ መንግሥት መንገድ ላይ የሚለምኑና ልጆቻቸው በልመና የተሠማሩ ወላጆች እንዲያዙ አዝዟል

ፖሊስ የታዘዘውን እርምጃ መውሰድ አልጀመረም፡፡ ትዕዛዙ ግን የሕዝብ ትችቶችን አስከትሏል።

የማላዊ መንግሥት መንገድ ላይ የሚለምኑና ልጆቻቸው በልመና የተሠማሩ ወላጆች እንዲያዙ አዝዟል። “አብዛኞቹ በየመንገዱ ለልመና የተሠማሩ ሰዎች እንደገቢ ምንጭ ይዘውት እንጂ ኑሮ አስገድዷቸው አይደለም” ይላል መንግሥቱ።

ፖሊስ የታዘዘውን እርምጃ መውሰድ አልጀመረም፡፡ ትዕዛዙ ግን የሕዝብ ትችቶችን አስከትሏል። ከባላንታየር የደረሰን የሪፖርተራችን የላሜክ መሲና ዘገባ አለ፤ ትዝታ በላቸው ታቀርበዋለች።

Your browser doesn’t support HTML5

የማላዊ መንግሥት መንገድ ላይ የሚለምኑና ልጆቻቸው በልመና የተሠማሩ ወላጆች እንዲያዙ አዝዟል