በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ጉዳይ በማላዊ


የማላዊ ካርታ
የማላዊ ካርታ

በማላዊ ታስረው የነበሩት ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰውም እዚያው እስር ቤት እስከዛሬ ይገኛሉ። ከነዚህ ውስጥ ወደ 200 የሚሆኑ ወደ ሃገራቸው ሲመለሱ፣ እስካሁን እስር ቤት ስለሚገኙት ፍልሰተኞች ጉዳይ የት ደርሷል?

ወደ ደቡብ አፍሪቃ ለመሄድ ማላዊን ማቋረጥ የነበረባቸው ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች፣ ማላዊ ለመግባት ቪዛ ስላልነበራቸው ማረፊያቸው እስር ቤት ሊሆን ችሏል። የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰውም እዚያው እስር ቤት ናቸው። በአሁኑ ግዜ ጉዳያቸው እንዴት እየሄደ ነው?

ይህን አካሄድ እየተከታተለ ያለው አዲሱ አበበ ጉዳያቸውን ከስሩ ጀምሮ አሁን ካለበት ሁኔታ የሚያደርሰውን የዛሬ ቅንቡሩ ይዞ ቀርቧል።

ሙሉውን ዝርዝር ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

የኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ጉዳይ በማላዊ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:05 0:00

XS
SM
MD
LG