ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለመስጠት ሲቀጥር ይህ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው።
አዲስ አበባ —
ሠበር-ሰሚው ፍርድ ቤት በቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል በነ አቶ ሃብታሙ አያሌው እና ሌሎች ተከሳሾች ጉዳይ ላይ በመጪው ዓርብ ጥር 20 ቀን ውሳኔውን ለማሰማት ቀጠሮ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለመስጠት ሲቀጥር ይህ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው።
መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ አጠናቅሮ ያዘጋጀውን ዘገባ ለማዳመጥ ይህንን ፋይል ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሠበር-ሰሚው በነ አቶ አያሌው ጉዳይ ላይ ሌላ ቀጠሮ ሰጠ