የቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ኦልመርት ታሰሩ

  • ሰሎሞን ክፍሌ
ለአንድ ዓመት ከሰባት ወር የተፈረደባቸውን እሥር በዛሬው እለት ጀምረዋል።

የቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ኦልመርት (Ehud Olmert) ለአንድ ዓመት ከሰባት ወር የተፈረደባቸውን እሥር በዛሬው እለት ጀምረዋል።

ሮበርት በርገር ለአሜሪካ ድምጽ ከእየሩሳሌም አጭር ዘገባ ልኳል።

ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ኦልመርት ታሰሩ