የሚባክን የምግብ ምርት ጥቅም ላይ ቢውል በረሃብ የሚሰቃዩትን ሁሉ መታደግ እንደሚቻል ተገለጸ

  • መለስካቸው አምሃ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ባን ኪ ሙን በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅና የምግብ እጥረት ሁናቴ በቅርብ ለመከታተል ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ነበር። ይህ ፎቶ በጉብኝቱ ወቅት የተነሳ ፎቶ ነው።

የሮኬፌለር በጎ አድራጎት ድርጅት የምግብ ምርት ብክነትና ጥፋትን በዓለም ደረጃ በግማሽ ለመቀነስ ያስችላል በሚል አርእስት ላይ ውይይት አካሄደ።

የምግብ ምርት ብክነትና ጥፋትን በዓለም ደረጃ በግማሽ ለመቀነስ ያስችላል ያለውን ዕቅድ የሮኬፌለር በጎ አድራጎት ድርጅት በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስብሰባ ማዕከል ይፋ አድርጓል፡፡

በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች የሚባክነው የምግብ ምርት ጥቅም ላይ ቢውል በመላው ዓለም በረሃብና የተመጣጠነ ምግብ በማጣት የሚሰቃዩትን ሁሉ መታደግ እንደሚቻል ተገልጿል፡፡

መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ አለው፡፡ ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሚባክን የምግብ ምርት ጥቅም ላይ ቢውል በረሃብ የሚሰቃዩትን ሁሉ መታደግ እንደሚቻል ተገለጸ