የነዘላለም ወርቅ አገኘሁ ፍርድ ለሌላ ጊዜ ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ
በፊዴራል አቃቤ ሕግና በዘላለም ወርቅ አገኘሁ መዝገብ በሽብር ተከስዉ እስር ቤት በሚገኙ አምስት ሰዎች መካከል ሊያሰማ የነበረዉን ዉሳኔ ለዛሬ እንዳልደረሰለት አስታወቀ።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በፊዴራል አቃቤ ሕግና በዘላለም ወርቅ አገኘሁ መዝገብ በሽብር ተከስዉ እስር ቤት በሚገኙ አምስት ሰዎች መካከል ሊያሰማ የነበረዉን ዉሳኔ ለዛሬ እንዳልደረሰለት አስታወቀ።

የድምጽ ፋይሉን በመጫን የመለስካቸዉ አመሃን ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የነዘላለም ወርቅ አገኘሁ ፍርድ ለሌላ ጊዜ ተቀጠረ