በኢትዮጵያ የጎርፍ መከላከያ እቅድ ተነደፈ

  • እስክንድር ፍሬው

በኢትዮጲያ በጎርፍ የተጥለቀለቀ እርሻ [ፋይል ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ/AP, video still]

በኢትዮጵያ በኤልኚኞ ምክንያት ሊከስት ለሚችል የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እቅድ መነደፉ ተገለጸ።

በኢትዮጵያ በኤልኚኞ ምክንያት ሊከስት ለሚችል የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እቅድ መነደፉ ተገለጸ።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ UNOCHA እንደገለጸዉ፣ ኤልኚኞ ካስከተለዉ ድርቅ በተጨማሪ የጎርፍ አደጋም ሊያመጣ ይችላል።

የተባበሩት መንግስታት ድርድት ረዳት ዋና ጽሐፊና የአስቸኲዋይ ጊዜ እርዳታ ምክትል አስተባባሪ ኪዮንግ ዋካንግ በኢትዮጵያ ጉብኚት አድርገዉ መመሳቸዉንም (UNOCHA) አስታዉቋል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን እስክንድር ፍሬዉ ከላከዉ ዘገባ ዝርዝሩን ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የጎርፍ መከላከያ እቅድ ተነደፈ