አዲስ አበባ —
ኤል ኒኞ ያስከተለውን ድርቅ ጨምሮ፣ በተለያዩ ሚክናቶች ተጋላጭ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሚውል የ$97 ሚልዮን ድጋፍ ማድረጓን፣ ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች።
የዩናይትድ ስቴትስ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት (USAID) እንዳስታወቀው፣ ድጋፉ በአጋሮቹ በኩል የሚሰጥ ይሆናል።
እስክንድር ፍሬው ካዲሳባ ዘገባ ልኳል ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።